English

To HAVE NOTHING ( Volume one )

When life is defined and debated through sound bites and social media, who would want to read a story about a boy who traversed multiple cultures, languages, religions, and geographical areas?

To Have Nothing, the first volume of Adel Ben-Harhara's three-volume memoir, delves into the voyage of a boy who was separated from his mother as a toddler and was essentially orphaned at the age of five when his father died. With his mother’s inability to provide support, the boy was homeless, often left on the streets between the ages of eight and eleven. How did he survive?

The boy was born in Addis Ababa to a poverty-stricken, fifteen-year-old Ethiopian mother and a wealthy fifty-year-old businessman, who was a retired British soldier from the Middle East.

As a child, the boy received extensive religious teachings in Judaism, Islam, and Christianity. As an adolescent Marxist in Ethiopia, he was imprisoned for taking part in a communist party youth movement and barely avoided the death squad’s bullets before moving to his ancestors’ land: Yemen.

This is the story of that boy, an inspiring tale of perseverance and survival.


Hope in the sky ( Volume two )

Hope in the Sky, volume two of Adel Ben-Harhara’s three-volume memoir, speaks about millions of Yemen’s Muwalladin (foreign-born Yemenis) struggling for equal rights and citizenship. He was one young man who spent a dozen years in Yemen, where he suffered from prejudice, discrimination, and the effects of civil war. He endured harsh treatment because he wore a dark skin, was born in East Africa, and was unable to assimilate into an underdeveloped society living according to primitive cultural traditions. He stood strong and managed to depart his ancestors’ land, not because he was tough, but because he had no choice. 

What happened to one of the oldest nations on Earth, the cradle of Arabian civilization, the home of the biblical Queen of Sheba, consort of King Solomon? Yemen, with ties to the Semitic lands to its north and to the cultures of the Horn of Africa across the Red Sea, is frozen in time and still practicing medieval traditions. Illiteracy and constant tribal conflicts serve as catalysts in suppressing development and modernization and in keeping the country and surrounding areas suspicious and threatening to the world.

Want to learn the inner workings of Yemeni life through the struggles of a sixteen-year-old boy who immigrated to his ancestors’ land? Read on.


My Silver lining

The contrast between how the West views newcomers versus how immigrants picture themselves is stark. New residents in Canada and the US are often misunderstood, disrespected, or poorly labeled due to inaccurate assumptions and stereotypes held by all parties.

What does it take to attend university in a second or third language? What are the common denominators amongst people arriving in the West wanting to pursue “the American dream”? What are the impacts of cultural and social adjustments, academic and professional advancement? How do new Canadians and Americans maneuver through prejudices and discrimination coming from not only those born on western soil but also from other immigrants? 

My Silver Lining, volume three of a three-volume memoir, is a window into the hurdles that settlers face and the support they get from those who welcome immigrants to their new chosen homelands. Peer through this window by reading the story of a young man who navigated from Ethiopia and Yemen to the US and Canada to establish his identity and purpose.

The story shows how Adel Ben-Harhara succeeded after leaving behind everything he knew and attempted to embrace an unknown way of life on a new continent.


Other LANGUAGES

باللغة العربية

السيرة الذاتية

ﻋﺎدل ﺑن ھرھرة ﻣدﯾر ﻣﺷﺎرﯾﻊ ﻣﻌﺗﻣد. ﻓﮭو ﺣﺎﺻل ﻋﻠﻰ درﺟﺔ اﻟﻣﺎﺟﺳﺗﯾر ﻓﻲ إدارة  اﻷﻋﻣﺎل وﺣﺎﺻل ﻋﻠﻰ ﺷﮭﺎدة اﻟﺑﻛﺎﻟورﯾوس ﻓﻲ اﻟﺗﻛﻧوﻟوﺟﯾﺎ واﻟﮭﻧدﺳﺔ. ﺧﻼل اﻟﺛﻼﺛﯾن  ﺳﻧﺔ اﻟﻣﺎﺿﯾﺔ، ﻋﻣل ﻓﻲ ﻋدة ﺻﻧﺎﻋﺎت ﻣن ﺿﻣﻧﮭﺎ ﺗﻛﻧوﻟوﺟﯾﺎ ﻋﺎﻟﯾﺔ اﻟﺗﻘﻧﯾﺔ واﻟرﻋﺎﯾﺔ  اﻟﺻﺣﯾﺔ واﻟﮭﻧدﺳﺔ واﻟﻐﺎز واﻟﺑﺗرول واﻟﻣﻌوﻧﺎت اﻟدوﻟﯾﺔ. ﻟﻘد ﻗﺎم ﺑﺗدرﯾس دورات إدارة ﻓﻲ ﺟﺎﻣﻌﺔ ﻣﺣﻠﯾﺔ

 أب ﻓﺧور ﻻﺑﻧﺗﯾن، ﻟﻘد ﺷﺎرك ﻋﺎدل ﻓﻲ أﻛﺛر ﻣن ﻋﺷرﯾن ﻣﺎراﺛون وﻣﺗﻌطش ﻟﻠﺗﺟول واﻟﺗﺳﻠﻖ ﻓﮭو ﻏزا ﻋدد ﻻ ﯾﺣﺻﻰ ﻣن ﻗﻣم اﻟﺟﺑﺎل ﻓﻲ ﺟﻣﯾﻊ أﻧﺣﺎء اﻟﻌﺎﻟم ﻣن ﺿﻣﻧﮭم ﺟﺑل ﻛﻠﯾﻣﻧﺟﺎرو.

 

في زمن الاشاعات والقيل والقال وزمن وسائل التواصل الاجتماعي حيث يكثر التفسير والجدل. من سيكون لديه اهتمام للقراءة عن طفل يتنقل من قارة لأخرى ويتعلم لغات عديدة وهو يتحدى  ويواجه كل الصعوبات الثقافية.  

في هذا الكتاب الجزء الأول من ٣ أجزاء من السيرة الذاتية، نستكشف ونتعرف علي طفل صغير انفصل عن أمه وفقد والده الذي توفي بسبب التليف الكبدي. أصبحت أمه عاجزه عن اعالته والموارد تكاد تكون معدومة لديها لتتمكن من التواصل مع عائلة والده في اليمن. ما بين ثمان لإحدى عشرة سنة  كان الطفل بلا مأوي تائه في الشوارع معظم الوقت. هنا  يبرز السؤال، كيف استطاع هذا الطفل بلا حول ولا قوة ان يصمد ويبقي على قيد الحياة؟ 

خلال طفولته تلقي تعليم مكثف عن الديانات اليهودية ،الإسلام والمسيحية. كمراهق ماركسي في أثيوبيا، سجن لمشاركته في الحركة الشبابية  للحزب الشيوعي،  واستطاع بأعجوبة أن ينجو من طلقات رصاص فرق الموت قبل ان ينتقل إلى اليمن. 

ولد الطفل في اديس ابابا، اثيوبيا، لأم  تبلغ من العمر خمسة عشرة سنة، فقيرة فقر مدقع، وأب فاحش الثراء في الخمسين من عمره، رجل اعمال من الشرق الأوسط وعسكري متقاعد من الجيش البريطاني (يمني  من حضرموت). هذه قصة ملهمه لصبي أصر على الاستمرار والصمود والبقاء.


 

في هذا الكتاب الجزء الثاني من ٣ أجزاء من السيرة الذاتية، يتحدث عن الملايين من اليمنين "المولدين" المكافحين والساعيين  لنيل حقوقهم في المساواة والجنسية. الأمية وصراعات القبائل المستمرة،   تدفع لتجميد الأوضاع البائسة، وتجعل البلاد والمناطق المحيطة  بها مصدر للشبهات والمخاطر. مما  يترك آثاره السلبية على جميع سكان اليمن والمدن المجاورة.

 ( هل يثير اهتمامك أن تكشف ما يحدث خلف الأسوار/هل ينتابك الفضول لمعرفة  ماذا يدور تحت الطاولات) من خلال نضال وكفاح شاب في السادسة عشرة من عمره، هاجر لآرض اجداده؟ أرجوك أكمل القراءة ولا تقف هنا....

 ماذا حدث لأعظم وأعرق الحضارات على الأرض، مهد الحضارات العربية، وموطن الملكة بلقيس في سبأ،   رفيقة الملك سليمان؟ اليمن،  ذات الروابط مع السامية   والمحتضنة لثقافات القرن الأفريقي، عبر البحر الأحمر من ناحية الشمال، لقد توقف الزمن عندها، ولا تزال تمارس تقاليد القرون الوسطى.

 لقد قضي الشاب عشرات السنين في اليمن حيث عانى من  التعصب والعنصرية وتأثيرات الحرب الأهلية.   وتحمل قساوة المعاملة بسبب بشرته الداكنة. هو من مواليد شرق افريقيا.  لم يتمكن الشاب من الاندماج في مجتمع رجعي    تغلب عليه الطباع الهمجية ويعيش وفقا للعادات والثقافة البدائية. ولكنه وقف كالأسد وتمكن من مغادره بلاد  أجداده، ليس لآنه كان قويا، بل لأنه لم  يملك خيارات اخري.

 مع ألف سلامة اليمن. راحلا الي شمال أمريكا.

هنا تري الاختلاف والتفاوت الصادم بشأن الطريقة التي ينظربها الغرب للمهاجرين الجدد في مقابل نظرة المهاجرين لأنفسهم. كل  إنسان  يحتاج من الآخرين أن يفهموه ويقدروه ويحترموه ويتم وصفة بشكل وصورة   سليمة.  وإذا جرى لك هذا كمهاجر، هي فرحة ما بعدها فرحة. ومع ذلك فان المهاجرين الجدد في كندا والولايات المتحدة غالبا ما يساء فهمهم   ولا يتم احترامهم او يتم تصنيفهم تحت مسميات  وتوصيفات غير مريحة ولا مقبولة.  

هنا يطرح السؤال نفسه، ما الذي تحتاجه للحصول على تعليم جامعي مستخدما لغة ثانية او ثالثة؟ ما هي القواسم المشتركة بين كل هؤلاء الوافدين على شواطئ الغرب الراغبين في متابعة "الحلم الأمريكي"؟ ما هي الآلية المتبعة بين الشعوب وتأثير التعديلات الثقافية على الزواج وسعادة وصلاح الاسرة (طبعا تتضمن الصحة العقلية والنفسية)، والثقة بالذات، وأيضا التقدم الأكاديمي والمهني؟ كيف  تجاوز الكنديون والامريكيون الجدد  التمييز والتعصب من قبل الذين ولدوا  على الأراضي الغربية ومن المهاجرين الآخرين أنفسهم؟ 

في هذا الكتاب الجزء الثالث من ٣ أجزاء من السيرة الذاتية، هي لمحة   عن حياة الكثيرين من المهاجرين. وتظهر العقبات التي يواجها المستوطنون والدعم الذي يحصلون عليه من المهاجرين الذين يرحبون بهم إلى أوطانهم التي اختاروها لأنفسهم، والتي سنكتشفها من خلال قصة شاب تنقل باستمرار بين الولايات المتحدة وكندا لتحديد  هويته وهدفه.


በአማርኛ ቋንቋ

የህይወት ታሪክ

ዓድል ቤን-ሀርሀራ የተመሰከረለት ፕሮፌሽናል ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ (PMP) ነው። በቢዝነስ አስተዳደር (MBA) የማስተርስ ዲግሪ፣ እና በቴክኖሎጂ/ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ አለው። ላለፉት 30 ዓመታት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ፣ በጤና እንክብካቤ፣ በምህንድስና፣ በዘይትና ጋዝ፣ በዓለም አቀፍ ረድኤት ሥራዎች ውስጥ ተሰማርቶ አገልግሏል። በመኖሪያ አካባቢው በሚገኝ ኮሌጅ ውስጥም የአስተዳደር ኮርሶችን አስተምሯል።

 የሁለት ሴት ልጆች ኩሩ አባት የሆነው አድል፣ ከሃያ በላይ ማራቶኖችን ሮጧል፡፡ እንደ አንድ ጎበዝ ተጓዥ የኪሊማንጃሮ ተራራን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የተራራ ጫፎችን በድል ወጥቷል።

ባ ዶ ነ ት

ቅጽ ፩  - ኢ ት ዮ ጵ ያ

ብያኔዎችና ክርክሮች ሁሉ በማህበራዊ የትስስር ገጾችና በአርእስተ ነገሮች ላይ ብቻ በተንጠለጠሉበት በዚህ ዘመን፣ በሶስት አህጉሮች መካከል እየተመላለሰ ቅይጥ የባህል ድንበሮችን ስላቆራረጠና ብዙ ቋንቋዎችን ስለተማረ አንድ ትንሽ ልጅ ታሪክ ማንበብ ማን ይፈልጋል?

 ይህ ባዶነትየተሰኘው መጽሐፍ ባለ ሦስት ክፍል እኔ በእንተእኔ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ቅጽ በጨቅላ ሕፃንነቱ ከወላጅ እናቱ ስለተለያየና አባቱ ሲሞት በአክስቱ እጅ ለማደግ ስለተገደደ ልጅ የህይወት ጉዞ ይዳስሳል። ከባቱ ሞት በኋላ፣ እናቱ ድጋፍ መስጠት ባለመቻላቸው እና በየመን ከሚገኙት የአባቱ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት የሚያስችል መንገድ ያጣው ይህ ልጅ፣ ከስምንት እስከ አሥራ አንድ ዓመቱ ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ቤት አልባ ሆኖ በጎዳናዎች ላይ ተንከራትቷል። ለመሆኑ ያለ ማንም ድጋፍ ያንን ከባድ ጊዜ እንዴት ሊያልፈው ቻለ?

 ዓድል በልጅነቱ ጥልቅ የአይሁድ፣ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ቀስሟል። እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ማርክሲስት በነበረበት ወቅት፣ በኮሚኒስት ፓርቲ የወጣቶች ንቅናቄ ውስጥ በመሳተፉ ለእስር ተዳርጎም ነበር፡፡ የአባቱን ቤተሰቦች ለመገናኘት ወደ የመን ከማቅናቱ በፊት ከገዳዮች ቡድን ጥይት ለጥቂት ነበር ያመለጠው።

 ልጁየተወለደውአዲስአበባ፣ኢትዮጵያ፣በድህነትውስጥከምትኖርየአሥራአምስትዓመትኢትዮጵያዊትእናትእናየሃምሳዓመትነጋዴ፣ከመካከለኛውምስራቅጡረታየወጣየእንግሊዝወታደር (የመኒሀድራሚ) ነበር።የዚያልጅታሪክይህነው።የጽናትእናየህልውናተምሳሌትየሆነውንታሪክእነሆ.

ፍ ለ ጋ

ቅጽ ፪ - የ መ ን

ፍለጋ የተሰኘው ይህ የባለ ሦስት ቅጽ እኔ በእንተእኔ ሁለተኛ ጥራዝ፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የየመን ሙዋላዲኖች (በውጭ ሀገራት ተወላጅ የሆኑ የመኖች) ለእኩል መብት እና ለዜግነት ፍቃድ ስለሚያደርጉት ትግል ያወሳል። መሃይምነትና ተከታታይ የጎሳ ግጭቶች ልማትንና ዘመናዊነትን በማጨናገፍ፣ አሁንም ሀገሪቱንና አካባቢዋን  በማወክ ላይ ናቸው።

 ወደ ቅድመ አያቶቹ ምድር በተሰደደ አንድ የአሥራ ስድስት ዓመት ልጅ ተጋድሎ ውስጥ የየመንን መሠረታዊ መገለጫዎች ፍንትው አድርገው ለመረዳት ይገድዎታል? እንግዲያውስ ይህ የእርስዎ መጽሐፍ ነው።

በምድር ላይ ካሉት ጥንታዊ ሥልጣኔዎች አንዱ የነበረውና የአረብ ሥልጣኔ መገኛ የሆነው፣ የንጉስ ሰሎሞን እንግዳ በነበረችው በመጽሐፍ ቅዱሳዊቷ በንግሥተ ሳባ ምድር መጻተኛው ምን ገጠመው? በሰሜን በኩል ከሴማዊ አገሮች እና ከቀይ ባህር ማዶ ከአፍሪካ ቀንድ ባህሎች ጋር ግንኙነት ያላት የመን፣ አሁን, በጊዜ ተለዋዋጭነት ተክዳ የመካከለኛውን ዘመን ባህሎች የሙጥኝ ብላለች፡፡

 ዓድል በየመን በቆየባቸው ጥቂት ዓመታት መገለልን፣ መድሎንና የእርስ በርስ ጦርነትን ገፈት ቀምሷል፡፡ የሚኮራበት ጠይም የምሥራቅ አፍሪካ የቆዳ ቀለሙ ኋላቀርና ጥንታዊ ከሆነው የየመን ማህበረሰብ ጋር በቀላሉ እንዳይዋሃድ እንቅፋት ሆኖበት ነበር። ዓድል ይህንን ሁሉ መሰናክል አልፎና የአያት ቅድመ አያቱን ምድር ለቆ ወደ ተሻለ ሀገር መሄድ የቻለው ጠንካራ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን አማራጭ ስለሌለውም ጭምር ነበር።

የተስፋ ጭላንጭል

ቅጽ  ፫ -  አሜሪካ   እና   ካናዳ

የምዕራቡ ዓለም ሀገሬዎች አዲስ መጤዎችን የሚያዩበት አንጻርና መጻተኞች ራሳቸውን የሚመለከቱት ንፅፅር እንደ የመን ሰማዮች ኩልል ብሎ የሚታይ ነው። ሁሉም ሰው መረዳትን፣ መከባበርን፣ አድናቆትን እና በአግባቡ መታወቅን ይሻል። ለመጻተኞች ይህ ከተሳካላቸው ታላቅ ፍሰሐ ነው፡፡ ነገር ግን እንደ አለመታደል ሆኖ፣ የካናዳ እና የአሜሪካ አዲስ ስደቸኞች በተሳሳተ ግንዛቤና መድሎዎች ምክንያት ብዙውን ጊዜ እነዚህን አያገኙም። በምትኩም በአግባቡ አለመረዳትን፣ ክብር ማጣትንና የዝቅተኝነት ደረጃን ይከናነባሉ፡፡

 ለአንድ መጻተኛ ሰው በሁለተኛ ወይም በሦስተኛ ቋንቋ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ለመማር ምን ያስፈልጋል? ወደምዕራቡ ዓለም ለሚፈልሱ እስያውያን እና አፍሪካውያን “የአሜሪካ ህልም” ማለት ምን ማለት ነው? ትዳር ለመያዝ፣ ቤተሰብ ለመመሥረት፣ በራስ መተማመንን ጠብቆ በአካዳሚክ እና በሙያ ህይወት ወደፊት ለመግፋት ምን አይነት ባህላዊ ማስተካከያዎችን መደረግ ይጠበቅባቸዋል? የአእምሮ ጤናን እና ሚዛንን እንዴት መጠበቅ ይቻላል? በካናዳና አሜሪካ መኖር የሚጀምሩ ፍልሰተኞች፣ በአዲሱ ህይወታቸው ከሀገሬው ተወላጆች ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ስደተኞችም ጋር ተግባብቶ ለመኖር የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎች ማለፍ አለባቸው።

 “የተስፋ ጭላንጭል የተሰኘው ይህ ሦስተኛው ጥራዝ፣ ስደተኞች በአዲስ ሀገርና ሕብረተሰብ መሀል ስለሚያጋጥሟቸው መሰናክሎችና በኮበለሉባት አዲስ ምድር ላይ ከሚኖሩ ሀገሬዎች የሚያገኙትን ድጋፍ የሚያሳይ መስተዋት ነው። ማንነቱንና አላማውን ሳይተው በአሜሪካ እና በካናዳ የኖረን አንድ ወጣት ታሪክ በማንበብ  የሚስተዋለውን ሕያው ተውኔት እንዲታደሙ  ተጋብዘዋል።

 የዚህ መጽሐፍ ዓላማ፣ አንባቢዎች “የሚያውቁትን ሁሉ ወደ ኋላ ትተው፣ በአዲስ አህጉርና በአዲስ ሀገር ውስጥ ካልታወቀ አዲስ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ተላምዶ ስኬታማ ለመሆን ምን ይጠይቃል?” የሚለውን የወል ጥያቄ እንዲያሰላስሉ ማጠየቅ ነው።